የመጽሔት መክፈቻ

ትኩረቷን በኢትዮጵያ ውስጥና በዳያስፖራ በሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ወዳደረገችው፤ በየሩብ ዓመቱ ወደናንተ የምትደርሰው ንስንስ መጽሔታችን የምሥረታ ኅትመት እንኳን ደኽና መጣችሁ።

በዓለም ዐቀፍ ደረጃ ተከብሮ በሚውለው «በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሴቶች ሣምንት» ላይ ሆነን መጽሔታችንን በማጋራታችን ኩራት ይሰማናል። ይኽች መጽሔት የLBTQ ማኅበረሰብን፤ በሙሉ ውስብስብነታችን እና ብዝኃነታችን ውስጥ ውክልና እንዲኖረው ለማስቻልና እንዲሁም ሃሳቦችን ለማንፀባረቅ የምናደርገው ጥረት አንዱ አካል ናት።

እባክዎ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መጽሔቷን የራሶ ያድርጉ

መልካም ንባብ!

1 thought on “የመጽሔት መክፈቻ”

Leave a Reply