ንስንስ መፅሄት: የኩራት (Pride) ዕትም

መልካም አዲስ ዓመት!  እንኳን በኢትዮጵያና በዳያስፖራ የሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ላይ በማተኮር  በየሶስት ወሩ ወደምትወጣው ንስንስ መፅሄት ሁለተኛ ዕትም በሰላም መጡ። 

በዚህ ዕትም ላይ ትኩረት የምናደርገው በ”ኩራት” (Pride) ላይ ሲሆን ይህንን በአንድ ላይ ለማሰባሰብ የወደድነውን ያህል ማንበብ እንደሚያስደስታችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ይህ ዕትም እውን እንዲሆን የተሳተፉትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ይህ መጽሔት የLBTQ ማህበረሰባችንን ሙሉ ውስብስብነታችንን እና ልዩነታችንን በመወከል እና በማንጸባረቅ እንዲሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን።

አስተያየትና ሐሳባችሁን በetqueerethiopia@gmail.com ኢሜል ላይ ልትልኩልን ትችላላችሁ።

እባክዎን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያውርዱ።

መልካም ንባብ!

1 thought on “ንስንስ መፅሄት: የኩራት (Pride) ዕትም”

Leave a Reply