ወዳጃዊ ስሜት የተንፀባረቀበት ሰማይ

አንድ ሰው ዛሬ ጠዋት ፀሐይን ለመመልከት ወደ ውጭ እንድወጣ ሲነግረኝ ምን እንደሚሆን አላሰብኩም ነበር። በቀስተ ደመና የተከበበችው ፀሐይ ማየት ከፍተኛ ደስታ ነበር የፈጠረልኝ። በእነዚህ የኢትዮጵያ ሰማይ ስር የሚያጋጥመን ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነት፣ ትራንስ ጠልነት እና ኩዊር ጠልነት ሁሉ ቢገጥመንም፣ ይህ ቀን ፀሐይ ለእኛ ኩዊር ሰዎች ለመብራት የወሰነችበት ቀን እንደሆነ ተሰማኝ።

Leave a Reply