የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሳምንት

የምንኖረው በወንዳዊ አለም ላይ ስለሆነ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ድምፅ ለረዥም ጊዜ ተሰውሮ ቆይቷል። ኩዊር ኢትዮጵያ የLBTQ ማህበረሰብን የህይወት ተሞክሮ መካከል እና ዋና ማድረግ ነው። የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ማስተዋወቅ ቀን ይህንን አጋጣሞ በደንብ ይፈጥርልናል። እንደተመሳሳይ አፍቃሪ በራሳችን ፈቃድ ጠረጵዛ ዙሪያ እንቀመጣለን። መታወቅ ማለት ለራሳችን በሚመቸን መልኩ መሆን እና መገኘት ማለት ነው። ወሲባዊነታችንን እንዴት እንደምንኖር ማንም ሊቆጣጠር አይችልም። ለሌሎች ማንነታችንን በግልፅ መንገር፣ አለመናገር፣ ጥያቄ ውስጥ መሆን፣ አንድ ወደፊት መጓዝና ሶስት ወደሗላ መጓዝ። ራሳችሁን ሁን፤ ለራሳችሁ በሚመቻችሁ እና በሚገባችሁ መንገድ። 

መሃል ላይ ነን። መልካም የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሳምንት

Leave a Reply