ምስጋና

የLGBTQ+ ማኅበረሰብ ታሪኮች አንደሚያካፍሉ ኩዊር ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ያለንበት ቦታ ብቸኝነት ይሰማናል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለው የኩዊር ሰዎች የፍርሃት ሁኔታ እና ደህንነታችን አደጋ ላይ መሆን  ከዉስጥ በማስገባት፥ አብዛኛዎች ለእኛ ቀጥተኛ አስተያየት ከመስጠት ይቆጠባሉ። እነዚህ ገደቦች ይገቡናል ፣ እንረዳቸዋለን እንዲሁም እናከብራቸዋለን ። ያም ሆኖ ንስንስ በተባለችው የዲጂታል መጽሔታችን ላይ ያሳተምነውን ይዘት የሚያካፍል የቲክቶክ ቪዲዮ በአጋጣሚ ስናገኝ በጣም ደስ ብሎናል።

ለዘላቂ ድጋፋችሁ በጣም እናመሰግናለን፤ ይዘታችንን በማካፈል እና በምትችሉበት ጊዜ ታሪኮቻችሁን በማካፈል እንዲሁም ሳትችሉ ስትቅችሩ የእኛን ይዘት በማዳመጥ እና በማንበብ ለምትደግፉን ሁሉ እናመሰግናለን።

እፀገነት  እናመሰግናለን።

Leave a Reply