ዓለም አቀፍ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ሰዎች ቀንን ማክበር

ዓለም አቀፍ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ሰዎች ቀንን ስናከብር፣ በአሜሪካ ውስጥ ለተወሰኑ ዓመታት የኖረችውን ሔለንን -ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ የሆነችን ኢትዮጵያዊት ደግመን አዳመጥን። ይህ ሞቅ ያለ ውይይት(በኢትዮ ፖድካስት ሊደመጥ ይችላል) ለሄለን ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ መሆን ምን ማለት እንደሆነ፣ ያ ጉዞ ምን ይመስል እንደነበረ እና እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ፆታን እንደ ሁለትዮሽ በሚረዳ ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ትግል ላይ ያተኮረ ነበር።

Leave a Reply