መጠይቅ፡ የኤልጂቢቲኪው+ መብቶችን የሚደግፉ የአፍሪካ ወጣቶች ቁጥር ጨመረ

በተለቀቀው መጠይቅ መሰረት 38 ፕርሰንት የሚሆነው የሰብ ሰሃራን አፍሪካ ወጣት መንግስት ለ LGBTQ+ ይበልጥ ድጋፍ እንዲሰጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል::

ለአፍሪካ ወጣት መጠይቁ በኢንተርናሽናል የሪሰርች ፈርም አማካኝነት እና ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው በ Ichikowitz ቤተሰብ ፋውንዴሽ – አካባቢና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅት – አብዛኛው የአፍሪካ ወጣት በተመሳሳይ መልኩ ይደግፋሉ ብለዋል::

ኢትዮጵያ ከ15 የተሳተፉ ሃገራት አንዷ ስትሆን አራት ሺ አምስት መቶ ሰባት የሚሆኑ ከ18-24 እድሜ ያሉ አፍሪካውያን ወጣቶች ተሳትፈውበታል:: አሁን ላይ ቢያንስ 32 የሚሆኑ የአፍሪካ ሃገራት ከሁለትዮሽ ስርዓተ ውጪ እና የተለያየ ወሲባውነትን ይወነጅላል፤ ቅጣቱ እንደየቦታው ከድንጋይ ድብደባ እስከ እስርና ሞት ይለያያል::

አሁን ባለው ኩዊር ስዎችን  ማግለና መወንጀል ተመርኩዘን ለLGBTQ+ ሰዎች  ይህ ጥናት ውስን የተስፋ ጨረር ነው::

ምናባት የተሻለ ነገን በሃገራችን ያለፍርሃት በነፃነት የምንኖርባትን ሃገር ማለም እንችል ይሆናል::

Leave a Reply