ንስንስ፡ የመረጥናቸው ቤተሰቦች እትም ወደ እናንተ ደርሷል

እንኳን ወደንስንስ አምስተኛ እትም መጣችሁ! አዲሱን የንስንስን እትም ይዘን በመምጣታችን በጣም ደስ ብሎናል።

የአሁኑ እትም “የመረጥናቸው ቤተሰቦች” የሚል ሲሆን ከተለያዩ እይታዎች የምርጫ ቤተሰቦቻችንን ምንነት እና አስፈላጊነት እናስሳለን።

ስለምታነቡት እናመሰግናለን፤ እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን:: ያላችሁን አስተያየትም ለመስማት እንፈልጋለን ፤ etqueerfamily@gmail.com ላይ ልትልኩልን ትችላልችሁ።

እባክዎ ኦንላይን ለማንበብ ወይም ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

4 thoughts on “ንስንስ፡ የመረጥናቸው ቤተሰቦች እትም ወደ እናንተ ደርሷል”

  1. Ende egna gayochs mn enihun weyis lesbianochin bicha nw yemidegfut egna gayoch enimut???😳😳😳 legnas??

    1. Minim enquan Nisnis be queer setoch ena non binary Tarik lay biyazewetirim le hulachinim Yemihon ena yemismama Tarik new Bilen enamnalen. Tsehafiwochu gay wendoch bayhonum, hulachininim yemiyagenagn Tarik new yemiyakafilun 🤗 Bemigeba endegifalen enji 🤩
      Sileteketatelken Enameseginalen.

  2. ሁለት አብሮ ካአሉ ሌዝብያን ጋር አብሬ መሆን እፈልጋለሁ ማገናኝት ከቻላቹ

Leave a Reply