የኢትዮኩዊር ፓድካስት በዩቱብ

የኢትዮኩዊር ፓድካስት የመጀመሪያውን ክፍል በዩቱብ ቻናላችን ይዘን መምጣታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: ምንም እንኳን ፖድካስታችን ከ5000 ጊዜ በላይ ቢደመጥም ሳውንድ ክላውድ በኢትዮጵያ ብዙ ተደማጭነት እንደሌለው ተገንዝበናል:: አብዛኛው ማህበረሰብ ወደሚገኝበት ጣቢያ ስንመጣ ኢትዮ ኩዊር ፖድካስት ብዙ አድማጭ እንደሚኖረው ተስፋ እናደርጋለን::

የመጀመሪያው ሲዝን በጣም የተለያዪ የLBQ በኢትዮጵያ ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ዳያስፓራ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል:: ከነዚያም ውስጥ የፍቅረኛሞች ቃለመጠይቅ ፣ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፃታ ውጪ ስለመሆን እና በማንነት ላይ የሃይማኖት ሚና ይገኙበታል::

እንደምትሰሙን አንጠራጠርም::

Leave a Reply