ንስንስ፡- ሰውነቶቻችን እትም

ወደ ንስንስ ስድስተኛው እትም እንኳን በደህና መጡ!

የዚህ እትም መሪያችን “ሰውነታችን” ነው እና ይህ ምን ማለት እንደሆነ ከብዙ አመለካከቶች እንቃኛለን። እንደ የአመጋገብ መዛባት ችግር፣ የፆታ ሁለትዮሽን አለመቀብልን ተያይዘው የሚመጡ ተግዳሮቶች፣ ቡችነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ የህብረተሰቡ የ”ውበት” ጠባብ መለኪያዎች እንዴት በአእምሯችን ደህንነት ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ እና ሌሎችንም እንሸፍናለን።

ንስንስን ስላነበቡ በድጋሚ እናመሰግናለን፤ እና ከእነዚህ ገጾች ባሻገር ውይይቱን እንድንቀጥል ሁላችንም እንደሚያነሳሳን ተስፋ እናደርጋለን። እባክዎን አስተያየትዎን በetqueerfamily@gmail.com ላይ ያሳውቁን።

መልካም ንባብ!

እባክዎ ኦንላይን ለማንበብ ወይም ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

Leave a Reply