በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

በሰውነት ምስል ዙሪያ ማለት የምፈልገው አዳዲስ ማለት ገና ራሳቸውን እየተቀበሉ ላሉ የእኛ ማህበረሰብ አባላት ውጫዊ ውበት ምንም አያደርግም። ራሳችንን ለመቀበል ብዙ ጊዜ የምንወስድ አይነት ሰዎች ነን እና ከአስተዳደጋችንም ከባህላችንም ከሃይማኖታችንም አንፃር ያንን ስንቀበል ደግሞ በትንሹም በትልቁም የበለጠ እያደግን ነው የምንሄደው ስለዚህ ውስጣዊ ውበትን እንጂ ውጫዊውን አናየውም ማለት ነው። ስለዚህ አዲስ ለሚመጡ ሴቶች ደግሞ በሰውነት ምስል ዙሪያ ለሚታገሉ … ዋናው በራስ  መተማመን ፣ ራስን መውደድ እና ደግሞ ጥሩ የሆነ ውስጣዊ ማንነት መገንባት ነው እንጂ ውጫዊ ውበት የትም አያደርስም።

Leave a Reply