ንስንስ: አጋሮቻችን እትም

ኩዊር ኢትዮጵያ ሰባተኛውን የንስንስን እትም በኩራት ይዛላችሁ ቀርባለች።

ይሄ እትም አጋሮች ላይ የሚያተኩር ነው። ከ69 አመት አባት ለልጃቸው ያላቸው ድጋፍ እስከ አጋር ማንነትን ለመግለጥ የነበራት ትግል፣ የአንድ ሴት የተለያየ ስርዓተ ፃታ ያላቸውን ሰዎች የመደገፍን ጉዞ እና ከአጋር ጋር በተያያዙ እጅግ በጣም ብዙ ጉዳዮችን እንወያያለን።

ይሄንን እትም ስናነብ አለም አቀፍ የትራንስ ጀንደር ቀን መሆኑን እናስታውስ:: ይህ ቀን ትራንስጀንደር እና ነንባይናሪ ሰዎችን የምናስታውስበት ቀን ነው:: ድጋፋችንን ለሁሉም የማህበረሰብ አባላት ማሳየታችንን እንቀጥል ::

ስለምታነቡት እናመሰግናለን፤ እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን።

አስተያየቶቻችሁን ልንሰማ እንወዳለን እና በetqueerfamily@gmail.com ልትልኩልን ትችላላችሁ።

ከስር ባሉት ማስፈንጠሪያዎች ኦንላይን ማንበብ ወይም ማውረድ ትችላላችሁ።

Leave a Reply