ሚያዝያ 17 ፡ ዓለም አቀፍ የድርጊት ቀን

ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ “ኪል ዘ ጌይስ ቢል” (ጌዎች ይገደሉ) የሚለው የህግ ረቂቅ ወደ ፓርላማ መልሰው ልከዋል። የህጉን ረቂቅ ይደግፋሉ ነገር ግን “ለመቀየር” ፈቃደኛ የሆኑትን እድል መስጠት ይፈልጋሉ::“ LGBTQ+ ነኝ” ማለት “LGBTQ+ በማስፋፋት” በሚል የሞት ቅጣትን ይጠቁማል፤ ይህን የህግ ረቂቅ ሙሉ በሙሉ ይደግፋሉ።

ይህን ረቂቅ ህግ በህግ ሊፈርሙ የቆረጡ ይመስላል። እኛም ጥረታችንን በምንም መልኩ መቀነስ የለብንም። የኡጋንዳ ኩዊር ቤተሰቦቻችን ከመቼውም ጊዜ በላይ አሁን ይፈልጉናል።

ላልሰሙ እናሰማ!  በፍፁም አይሆንም እንበል!

Leave a Reply