የአፍሪካ LGBTQ+ ኩራት

ኢትዮጵያ ዉስጥ ገና የአደባባይ ኩራት በዓል ላይኖረን ይችላል። ለመብታችን በመስቀል አደባባይ የቀስተ ደመና ሰንደቅ አላማችንን በደህና እና በኩራት ማውለብለብ ገና አንችል ይሆናል። የሚከተሉት አምስት የአፍሪካ ሀገራት አንድ ቀን በአደባባይ ለማክበር የሚያስችል ድፍረት እንደሚኖረን ተስፋ ይሰጡናል። 

መልካም የኩራት ወር

ጋቦሮን ኩራት (ቦትስዋና)
ኬፕ ታውን ኩራት (ደቡብ አፍሪካ)
ካኩማ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ (ኬንያ)
ኡጋንዳ ኩራት (ኡጋንዳ)
LGBTI ኩራት ሳምንት (ኬፕ ቨርዴ)

Leave a Reply