ንስንስ – አቅጣጫዎችን መቀየር ፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር

መልካም የኩራት ወር እና ወደ ስምንተኛው የንስንስ እትማችን እንኳን በደህና መጡ።

ይህ ዕትም የኩዊር ኢትዮጵያ የፎቶ ፕሮጀክት ውጤት ነው። እንደምትደሰቱ እና በታሪኮቹ እንደምትነኩ እስፋ እናደርጋለን። ይህን እትም ስላነበባችሁት እናመሰግናለን፤ እንደምትደሰቱትም ተስፋ እናደርጋለን። 

አስተያየቶቻችሁን ልንሰማ እንወዳለን እና በetqueerfamily@gmail.com ልትልኩልን ትችላላችሁ።

ከስር ባሉት ማስፈንጠሪያዎች ማውረድ ትችላላችሁ።

Leave a Reply