(ክፍል አንድ)
ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ አንደኛ ክፍል ነው።
እኔ ፍላጎት ያለኝ ለሴት እንደሆነ ከልጅነቴ አውቃለሁ ግን ይህንን ጉዳይ ጊዜ ሰጥቼ ላዳምጠው አልፈለኩም ነበረ:: ወንዳወንድ ነኝ አውቃለሁ ፣ የብዙ ሴቶችን ቀልብ እስባለሁ ደግሞ ካደግኩበት ቤተሰብ እና ማህበረሰብ አንፃር ሃጢያት ነው ብዬ በማሰብ ራሴን ገስፅኩት ስለፈራሁ የኔ ብቻ ችግር ስለመሰለኝ በዚህ ምክንያት ከሌሎች ምንም አይነት ፍላጎት ብመለከትም እኔም ፍላጎት ቢኖረኝም ላዳምጠው ፈራሁ። ስለዚህ ራሴን ገስጬ በጨዋታ አስመስዬ አልፈዋለው….በአንድ አጋጣሚ ግን ወደ አዲስ ቢሮ በሃላፊነት ተመድቤ ስሄድ እንደኔው በአዲስ ከተመደቡልኝ ልጆች መካከል ከእሷ ጋ ለስራ ባላት ቀናነት እና ቀልጣፋነት ትንሽ ተቀራረብን… ሳዛት ይቀለኛል …. ዓይኖቿ ያምራሉ …. የደስደስ አላት … እኔ ድርድር ያሉ ጥርሶቿ ይመቹኛል በደምብ ልትቀርበኝ ፈልጋለች …. እኔ ደሞ ስራ ይጎዳል ብዬ ስላሰብኩ እና ጓደኝነቱንም ስላልፈለኩ ብዙ መቀራረብ ፈራሁ:: በዚህ መሃል በመጣ የስራ ሁኔታ ሌላ ብራንች በሃላፊነቴ ሄድኩ …እሷም በሃላፊነት አቅራቢያዬ ካለ ብራንች ተመደበች፤ በስብሰባ እና በተመሳሳይ የስራ ጉዳይ ስለምንገናኝ ትንሽ ቅርበታችን ጨመረ ልምድ እንዳለኝ ስለምታስብ ብዙ ጊዜ በስራ ጉዳይ ምክር ስትፈልግ ወደኔ ትመጣለች።
በዕንቅልፍ ልቤ እጄን አሞኝ ከእንቅልፌ ስነቃ እግሯን እኔ ላይ ሰቅላ ጭንቅላቷን ደረቴ ላይ አስደግፋ ለሽ ብላለች …
ከበፊቱ ትንሽ በተሻለ ተግባባን እና በስራ ጉዳይ ስልጠና ገባን ለሳምንት ዶርም ይዘን። ዶርም ውስጥ የነበርነው አራት ሴቶች ነን አንዷ የሌላ ብራንች ሃላፊ በዕድሜ ትልቅ ስለነበረች አክስታችን እንላታለን … ሌላኛዋ የእሷ ጓደኛ ነች በቃ በስልጠና በሻይ እና በመመገቢያ ሰዓት ሙሉ ጊዜያችንን አንድ ላይ ነበርን የበለጠ ተግባባን ጨዋታዬን ነፃንቴን እና ከሰው መግባባቴን ሲያዩ ከሌላ ፕላኔት የመጣሁ መሰላቸው ። በስራ ቦታ ብዙም አልቃለድም ከዛ ውጭ ያለሁት እኔ ሌላ ሰው ሆንኩባቸው … በጣም ጓዳኛ ሆንን ፍራሾች አውርደን አንድ ላይ በማንጠፍ ሶስታችንም ወሬያችንን እየቀደድን አንድ ላይ መተኛት ጀመርን ፤ እኔም ተመችተውኛል።
የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል… እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል ጓደኛችን እያሳቀችን እሷን ከኋላ አቅፍያት ነበረ እጄ ምን ሲያደርግ ልብሷን ገልጦ ሆዷን ማሻሸት እንደጀመረ አላውቅም ግን ቀኝ እጄ ስራ አልፈታም ከጋቢው ስር ከላይ ወድታች ሆዷን ይደባብሳታል የፓንቷን ጠርዝ በቀስታ ያዘግምበታል። ከዛ ሹልክ አለና ፓንቷን አልፎ እጄ ሹልክ ወደ ታች ገባ “እህህህህህህ” የሚል የድንጋጤ ድምፅ ስሰማ ነው ወደ ቀልቤ የተመለስኩት እኔም ደንግጫለሁ ግን ረጋ ብዬ “ይቅርታ እጄ ቀዥቃዣ ነው አይደል ” አልኳት ቀስ ብዬ በጆሮዋ። ጓደኛችን ምን እንደተካሄደ አልገባትም ጥቂት ቆየት ብዬ በሉ እንተኛ ነገ በጠዋት ስልጠናው ይቀጥላል ብዬ ሸርተት አልኩ ፍራሹ ላይ ፤ በጣም ደንግጫለሁ።
ስልጠናው አልቆ ወደ ቤታችን ተመለስን እኔ በቃ ሁሉንም እረሳሁት እነሱ ግን እየደወሉ “አንገናኝም እንዴ ሱስ ሆንሽብን እኮ” ይሉኛል ፤ በመጨረሻ ጓደኛችን ደውላ ነገ ቤት ስለሚቀይሩ ሄደን ካላገዝናቸው ብላ ንዝንዝ አደረገቺኝ እሺ አልኳት ተስማማን፣ በማግስቱ ከሰዓት በኋላ ተገናኝተን እነሱ ቤት ስንደርስ ዕቃው ተጓጉዞ ስላለቀ ምንም አላደረግንም ዋና ዋና ዕቃውንም ቦታ ስላሲያዙት የተለቀቀው ቤት ውስጥ ፍራሽ አንጥፈን ቡና አስፈልተን ስንጫወት አመሸን ሰዓቴን ደጋግሜ ስመለከት “ምነው ዛሬማ አንላቀቅም ቤቱንም ስላላስረከብን ፍራሻችንን እናስተካክል እና እዚሁ ስንጫወት እንደር ” አለችን። ቀለል አድርገን ተስማማን። ስንስቅ አመሸን ፍራሹን አነጣጥፈን ሶስታችንም እስከ ዕኩለ ሌሊት ስንስቅ አምሽተን ተኛን። በዕንቅልፍ ልቤ እጄን አሞኝ ከእንቅልፌ ስነቃ እግሯን እኔ ላይ ሰቅላ ጭንቅላቷን ደረቴ ላይ አስደግፋ ለሽ ብላለች ፤ ሳቄ መጣ ቀስ ብዬ እጄን አስተካከልኩላትና ተኛሁ።
ይቀጥላል …