የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻን ይቀላቀሉ | Join our social media campaign|

ኩዊር ኢትዮጵያ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ ይዛላችሁ ቀርባለች:: ይህ ዘመቻ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚድያ ከመጣው የኩዊር ማህበረሰብ ጥላቻ፣ ዛቻ እና የተሳሳተ መረጃ በመነሳት ኩዊር ማህበረሰብ ላይ ያመጣውን ጫና በማካፈል ግንዛቤ ለማስጨበጥ፣ የተሳሳቱ መረጃዎችን ለማረም፣ የተለያዩ ደጋፊዎቻችን ያላቸውን መልዕክት ይበልጥ ያጠነክረን ዘንድ ለማካፈል አያይዛም የኩዊር ማህበረሰባችን በዚህ ሁሉ ውስጥ ያለውን የማይበገር ኩራት እና የእርስ በእርስ ትብብር ለማሳየት የታሰበ ነው::

Join our social media campaign celebrating the resilience of the Ethiopian queer community! We will be sharing inspiring stories of strength and hope to empower those who have faced discrimination and adversity. Follow us for a dose of positivity and love. 

#UnbreakablePride #የማይበገርኩራት

Leave a Reply