#የማይበገርኩራት: የማጠቃለያ ቪድዮ #UnbreakablePride: Closing video

ቀላል የማይባል ሳምንታትን አስተናግደናል:: ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው የጥላቻ ዘመቻ ቢሆንም ከዚህ በፊት አድርገነው ከምናውቀው በተሻለ አብሮነት በተቻለን ሁሉ መክተናል:: 

ለአስራ አምስት ቀን የቆየውን #የማይበገርኩራት #UnbreakablePride የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ፍርሃቶቻችንን፣ አብሮነታችንን እና ለመጪው ምኞቶቻችንን እንድንጋራ ረድቶናል:: የተለያዩ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ስለነበረው የፈተና ጊዜ አካፍለውናል፤ እናመሰግናለን:: በሌላው በኩል ደግሞ ምንም እንኳን ብቻችንን ያለን ቢመስለን በተለያየ መልኩ የተቃራኒ ፆታ አፍቃሪያን የጥላቻ ዘመቻውን በመመከት ተባብረውናል፣ ሪፖርት በማድረግ እና ለዘመቻችን አበረታች እና ተስፋ ሰጪ መልዕክቶችን አጋርተውናል፤ እናመሰግናለን:: 

ወደፊትም በህብረት እንታገላለን::

#የማይበገርኩራት አለን:: 

የዘመቻችንን የማጠቃለያ ቪድዮ ጋበዝናችሁ

#የማይበገርኩራት #UnbreakablePride

The past several weeks were challenging times. Although the hate that we encountered was unprecedented, we were able to come together and defend ourselves in a way that was stronger than usual. 

The fifteen-day #የማይበገርኩራት #UnbreakablePride social media campaign helped us share our fears, solidarity, and aspirations for the future. Various members of the queer community have shared with us about the trying times, and we thank them. On the other hand, although we seem to be alone, in various forms, allies have joined us in countering the hate campaign, reporting and sharing encouraging and hopeful messages for our campaign. We thank them. 

We will fight together in the future. 

We have #UnbreakablePride.

We hope this closing video inspires you.

Leave a Reply