በሰውነት ምስል ዙሪያ ማለት የምፈልገው አዳዲስ ማለት ገና ራሳቸውን እየተቀበሉ ላሉ የእኛ ማህበረሰብ አባላት ውጫዊ ውበት ምንም አያደርግም። ራሳችንን ለመቀበል ብዙ ጊዜ የምንወስድ አይነት ሰዎች ነን እና ከአስተዳደጋችንም ከባህላችንም ከሃይማኖታችንም አንፃር ያንን ስንቀበል ደግሞ በትንሹም በትልቁም የበለጠ እያደግን ነው የምንሄደው ስለዚህ ውስጣዊ ውበትን እንጂ ውጫዊውን አናየውም ማለት ነው። ስለዚህ አዲስ ለሚመጡ ሴቶች ደግሞ በሰውነት ምስል… Continue reading በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች
Thoughts on body image
In regard to body image, I want to tell people who are in the [queer] community and who are just finding and accepting themselves that outer beauty doesn't really matter. We are people who take a long time to find ourselves. Given the way that we are raised, our culture, and our religion, accepting ourselves… Continue reading Thoughts on body image
የፍቅር ግንኙነት: እንደኩዊር ሴት የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል?
ብቻዬን ስሆን ያለምንም ጥርጣሬ ሙሉ ለሙሉ ራሴን የሆንኩ ሰው ነኝ፤ ነገር ግን ከፍቅር አጋር ጋር ስሆን እደነግጣለሁ ምክንያቱም ለእነሱ እፈራላቸዋለሁ ከኔ ጋር ስለሆኑ ሰዎች እንዲተናኮሏቸው ወይም እንዲሰድቧቸው አልፈልግም። የሚረብሽ እና ግር የሚል ስሜት ነው። አሁን ላይ የምከተላቸው ሶስት ህጎችን አውጥቻለሁ (በፍቅር ግንኙነት ዙሪያ)፥ የመጀመሪያው ራሳቸውን ካልቻሉ ሴቶች ጋር የፍቅር ግንኙነት አይኖረኝም፣ ሁለተኛው ከማንነታቸው ጋር ሙሉ… Continue reading የፍቅር ግንኙነት: እንደኩዊር ሴት የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል?
Dating: What is dating like as a queer woman?
When I'm on my own, I'm a force of nature who is authentically herself, but when I'm with someone I am dating, I panic and can't be myself because I fear for them. I don't want people to attack or insult them just because they are involved with me! It's a weird and disturbing feeling. … Continue reading Dating: What is dating like as a queer woman?
ዝምታን መስበር: አለም አቀፍ የሆሎኮስት መታሰቢያ ቀን
ለመጀመሪያ ጊዜ የLGBTQ ተጠቂዎች በናዚዎች የተገደሉትን በማስታወስ በቡንዴስታግ፣ የጀርመን የታችኛው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ልዩ ትኩረት ነበሩ። የናዚ አገዛዝ ሰለባዎች ዓመታዊ መታሰቢያ የሚካሄድበት ቀን ዓለም አቀፍ የሆሎኮስት መታሰቢያ ቀን በሚከበርበት እለት ነው። “በሆሎኮስት 6 ሚሊዮን የሚጠጉ አይሁዶች በናዚዎችና በተባባሪዎቻቸው ተደምስሰዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ጌ፣ ሌዝቢያን፣ ባይሴክሽዋል እና ትራንስጀንደር ሰዎች በናዚዎች ታስረው ተገድለዋል፣ሌሎች ፣እንደ ሮማ እና የሲንቲ… Continue reading ዝምታን መስበር: አለም አቀፍ የሆሎኮስት መታሰቢያ ቀን
Breaking the silence: International Holocaust Remembrance Day
For the first time, LGBTQ victims were a special focus of the Bundestag, Germany’s lower legislative chamber, as it commemorated those who were murdered by the Nazis. The annual commemoration of victims of the Nazi regime takes place as the world observes International Holocaust Remembrance Day. "In the Holocaust, some 6 million Jews were wiped out… Continue reading Breaking the silence: International Holocaust Remembrance Day
Comments on the Ethioqueer podcast discussion with our allies
As a queer person, what are your thoughts on the podcast discussion with our allies? Please email us your thoughts at etqueerfamily@gmail.com. As a point of departure, please see the below comment from a lesbian in the community: "The ideas that have been raised, their understanding, and their knowledge are very welcome. They are as well-informed, if not… Continue reading Comments on the Ethioqueer podcast discussion with our allies
ከደጋፊዎቻችን ጋር በተደረገ ውይይት ዙሪያ አስተያየት
እንደ አንድ ኩዊር ሰው ከደጋፊዎቻችን ጋር የነበረንን ውይይት እንዴት ያዩታል ለሚለው ጥያቄ ምን መልስ አሎት? እስኪ በetqueerfamily@gmail.com ያጋሩን። ለመነሻ ያህል የአንድ ሌዝብያንን አስተያየት ከስር ያንብቡ:- "የተነሱት ሃሳቦች፣ ግንዛቤያቸው እና እውቀታቸው በጣም ደስ የሚል ነው። ማህበረሳባችን ውስጥ ነን ከሚሉት ጋር በጣም እኩል ወይንም በበለጠ እውቀት ነው ያላቸው እና በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት። ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት።"… Continue reading ከደጋፊዎቻችን ጋር በተደረገ ውይይት ዙሪያ አስተያየት
አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ከኢትዮጵያ መትረፍ
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ የሚያመላክቱ አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው። ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ከኢትዮጵያ መትረፍ
Excerpts from a Diary: Surviving Ethiopia
This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience. We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Surviving Ethiopia