ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ የሚያመላክቱ አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው። ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ሃይማኖት፣ ንዴት እና እኔ
Tag: ሃይማኖት
ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: እምነትና ወሲባዊነትን ማስታረቅ
አብዛኛውን ጊዜ እንደ LBQ ኢትዮጵያውያን ቤተ እምነቶች እና የእምነት ሰዎች እምነትን ለወቀሳ እና ጥላቻ ሲጠቀሙብን ተገለን ወይም ውጪ ሆነን እንመለከታለን። በተከታታይ ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት ከምዕራብ የመጣ እንዲሁም የሃይማኖት መሪዎች እንደየእምነቱ ቢለያይም ጊዜ ወስደው ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት የሚያስከትለውን "ክፉ ነገር" ይሰብካሉ። እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ኩዊር ማህበረሰብ ራስን የመቀበል ችግር እምነት እና ወሲባዊነትን ለማስታረቅ ያለው ትግል… Continue reading ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: እምነትና ወሲባዊነትን ማስታረቅ