ማህበረሰብ በመፍጠር ላይ ሀሳቦች

"ይሄንን ማህብረሰብ ሰፋ ለማድረግ ብንሰራ ጥሩ ነው ።ምክንያቱም እኔ ራሴ  አዲስ አበባ ተወልጄ ያድኩት ግን ክፍለ ሃገር ነው ። እና ክፍለ ሃገር በነበርኩበት ሰዓት በጣም ብዙ የእኛ ማህበረሰብ አሉ፣ በጣም ሌዝቢያኖች አሉ ግን ጓደኛ ፈልገው  ወይ ሰው ፈልገው እንኳን አያገኙም። ይሄንን ነገር ከእርግማን ጋር አያይዘውት እየሄዱ ነው። አዲስ አበባ ስትመጪና እና ሌላ ሴቶች ስታገኚ ግን… Continue reading ማህበረሰብ በመፍጠር ላይ ሀሳቦች