አብዛኛውን ጊዜ እንደ LBQ ኢትዮጵያውያን ቤተ እምነቶች እና የእምነት ሰዎች እምነትን ለወቀሳ እና ጥላቻ ሲጠቀሙብን ተገለን ወይም ውጪ ሆነን እንመለከታለን። በተከታታይ ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት ከምዕራብ የመጣ እንዲሁም የሃይማኖት መሪዎች እንደየእምነቱ ቢለያይም ጊዜ ወስደው ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት የሚያስከትለውን "ክፉ ነገር" ይሰብካሉ። እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ኩዊር ማህበረሰብ ራስን የመቀበል ችግር እምነት እና ወሲባዊነትን ለማስታረቅ ያለው ትግል… Continue reading ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: እምነትና ወሲባዊነትን ማስታረቅ
Tag: ኢትዮኩዊር ፖድካስት
ኢትዮኩዊር ፖድካስት፥ ምስጋና
የኢትዮጵያ ፖድካስት የመጀመሪያውን ክፍለ ጊዜ ስናጠናቅቅ፣ የተሳተፉትን ሁሉ ማመስገን እንፈልጋለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ጠልነት ጋር ተያይዞ እንዳለ ሆኖ ማንነትን በመግለጥ ሊመጣ የሚችል መጋለጥ አንዱ አደጋ ቢሆንም ፥ እንግዶቻችን ላሳዩን እምነት በጣም ልናመሰግናቸው እንወዳለን ። እኛ ራሳችን ኩዊር እንደመሆናችን መጠን ቃለ መጠይቅ እንድናደርግላቸውና ውይይቱን ቀድተን ለአድማጮች እንድናደርስ በመፍቀዳቸው ምን ያህል አደጋ እንደወሰዱ እናውቃለን።… Continue reading ኢትዮኩዊር ፖድካስት፥ ምስጋና
Ethioqueer Podcast: Gratitude
As we complete the first season of Ethioqueer podcast, we would like to thank the people who participated. Given the homophobia in Ethiopia and the risks involved both in coming out and being outed, we are grateful for the trust that our guests exhibited. As queer people ourselves, we know the real risks that they… Continue reading Ethioqueer Podcast: Gratitude