አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ:- ለረጅም ጊዜ ወዳጄና ፍቅረኛዬ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ:- ለረጅም ጊዜ ወዳጄና ፍቅረኛዬ

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ:- የፀረ-ኩዊር ዓመፅን ማስታወስ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ:- የፀረ-ኩዊር ዓመፅን ማስታወስ

Excerpts from a Diary: Remembering anti-queer violence

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Remembering anti-queer violence

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ኩዊር ለምን ሆንሽ?

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ኩዊር ለምን ሆንሽ?

Excerpts from a Diary: Why are you queer?

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Why are you queer?

ራሳችንን የመቻል አስፈላጊነት 

ሁሌም ማህበረሰብ ማግኘት አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማኛል። እናም እኩል አስፈላጊ የሆነው ነገር እራሳችሁን ብቻ እንድትሆኑ መፍቀድ እንደሆነ ይሰማኛል። እንደ ሌሎች ኩዊር ሰዎች ለመሆን፣ ይህን ቀላል፣ ግልጽ የሆነ ጉዞ ለማድረግ የመፈለግ ጽንሰ ሐሳብ አለ። ይህ በግሌ የታገልኩት ነገር ነው። ይህ ደግሞ ብዙ የውስጥ ግጭት አስከትሏል። ከሌሎች ሰዎች የተለየሁ እና እምብዛም ተቀባይነት እንደሌለኝ እንዳስብ አደረገኝ። በጉዞዬ ምክንያት ልሰጠው… Continue reading ራሳችንን የመቻል አስፈላጊነት 

ንስንስ፥ አባት ለኩዊር ልጁ ያለው ፍቅር

በቅርብ የወጣው የንስንስ እትማች አጋሮች ላይ ያተኮረ ነበር። ቃለ መጠይቅ ካደረግንላቸው ሰዎች መካከል አንዱ የኩዊር ልጅ አባት የሆኑትን አቶ አለማየሁን ነው። ስለ እሳቸውም ሆነ ስለ ሌሎች ሰዎች ተጨማሪ  ለማንበብ የንስንስ ሰባተኛ እትም አንብቡ። ጥያቄ ከኩዊር ኢትዮጵያ፥ የእርስዎ አመለካከት ከብዙ ኢትዮጵያዊ  ለየት ያለው ለምን ይመስሎታል? ልጅዎትን በአንዴ መቀበል የቻሉት ለምን ይመስሎታል? አለማየሁ፡ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው፤… Continue reading ንስንስ፥ አባት ለኩዊር ልጁ ያለው ፍቅር

Nisnis: A father’s love for his queer daughter

Our latest issue of Nisnis focused on the important theme of allies. One of the people we interviewed was Ato Alemayehu, who has a queer daughter. To hear more from him and others, make sure you read the seventh issue of Nisnis. Question from Queer Ethiopia: Why do you think your opinion is different from… Continue reading Nisnis: A father’s love for his queer daughter

ንስንስ: አጋሮቻችን እትም

ኩዊር ኢትዮጵያ ሰባተኛውን የንስንስን እትም በኩራት ይዛላችሁ ቀርባለች። ይሄ እትም አጋሮች ላይ የሚያተኩር ነው። ከ69 አመት አባት ለልጃቸው ያላቸው ድጋፍ እስከ አጋር ማንነትን ለመግለጥ የነበራት ትግል፣ የአንድ ሴት የተለያየ ስርዓተ ፃታ ያላቸውን ሰዎች የመደገፍን ጉዞ እና ከአጋር ጋር በተያያዙ እጅግ በጣም ብዙ ጉዳዮችን እንወያያለን። ይሄንን እትም ስናነብ አለም አቀፍ የትራንስ ጀንደር ቀን መሆኑን እናስታውስ:: ይህ… Continue reading ንስንስ: አጋሮቻችን እትም

Nisnis: “Our Allies” issue

Queer Ethiopia proudly presents the seventh issue of Nisnis. This issue focuses on allies. From a 69-year-old father speaking about his support for his daughter to an ally’s struggle of coming out as queer to a cisgender woman’s journey to supporting gender diverse people, we tackle a myriad of issues related to allies and allyship.… Continue reading Nisnis: “Our Allies” issue