አለም አቀፍ የሴቶች ቀን፥“አድሏዊነትን እናቁም (#BreakTheBias”)

በየአመቱ የካቲት 29 የሴቶች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ይከበራል። ቀኑ የሴቶችን ስኬት እንዲሁም የሴቶች እኩልነትን ለማምጣት የሚቀሩትን ስራዎች በማንሳት ሲከበር ይውላል። በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች ፕሮግራሞች ቢዘጋጁም ሁሉንም ሴቶች አያካትትም። ምንም እንኳን የአመቱ መሪ ቃል “አድሏዊነትን እናቁም” ቢሆንም እኛን በLBTQ ማህበረሰብ ያለንን አያካትትም። እንደአንድ በስርዐተ ፆታ እና በወሲባዊ ማንነታችን ምክንያት እንደተገፋን ማህበረሰብ ብንካተት፣  የኑሮ እውነታዎቻችንና ጉዳዮቻችን… Continue reading አለም አቀፍ የሴቶች ቀን፥“አድሏዊነትን እናቁም (#BreakTheBias”)

International Women’s Day: #BreakTheBias.

Every March 8th, people from all over the world gather to celebrate International Women’s Day. The day is meant to both celebrate women’s achievements and to further underline the work that remains to ensure the equality of women. We know that the various gatherings in Ethiopia to celebrate March 8 will not include all women.… Continue reading International Women’s Day: #BreakTheBias.

ሥቃይን ማቅለል

ስለ ጦርነት እና በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች የአፍሪካ አገሮች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ ላይ ዝም ብለን በዩክሬን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ መፃፍ እንግዳ ነገር መሆኑን እናውቃለን። ይህ በከፊል ወደ ራሳችን ተገቢ ያልሆነ ትኩረት ላለመስጠት እና በዚህም በኢትዮጵያ ያሉ የLBTQ ማህበረሰብን ማገልገሉን ለመቀጠል የተሰላ ውሳኔ ነው።  በሰዎች ላይ የሚደርሰው ሥቃይ ምንጊዜም አሳሳቢ ጉዳይ ነው ። የጥቁር ስደተኞች… Continue reading ሥቃይን ማቅለል

Easing suffering

We know that it is strange to write about the current situation in Ukraine while we have chosen to stay silent about the war and the millions of internally displaced people in Ethiopia and elsewhere in Africa. This is a calculated decision made in part to avoid drawing undue attention to ourselves and thus to… Continue reading Easing suffering

#2 What was you first love like?

It happened when I was a first year student … While I knew that I had fallen in love with a woman when I was still in secondary school, I never really thought about it but I also knew, without having to ask anyone, that my falling in love with a woman should be held… Continue reading #2 What was you first love like?

#2 የመጀመሪያ ፍቅር ምን ይመስል ነበር?

ገና የመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ነው… በተለያየ አጋጣሚ  ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ከሴት ልጅ ጋር ፍቅር ይዞኝ ቢያውቅም ምን ማለት እንደሆነ ጠልቄ አስቤበት አላውቅም፤ ትልቅ ሚስጥር እንደሆነ ግን ያላማካሪ ገብቶኛል። ወደተመደብኩበት ዩንቨርስቲ ስገባ እንዲህ አይነቱን ነገር ከራሴ ጋር እማከራለሁ ብዬ ጭራሽ አላሰብኩም ነበር። እንደ ጓደኞቼ “ቦይሬንድ ጠብሼ” የካምፓስ ህይወትን እንደማጣጥም ነበር የማስበው።  ታዲያ ገና… Continue reading #2 የመጀመሪያ ፍቅር ምን ይመስል ነበር?

የመጀመሪያ ፍቅር ምን ይመስል ነበር?

ሁለት የኩዊር ኢትዮጵያ አንባብያችንን በዚህ ዙሪያ ታሪካቸውን እንዲያካፍሉን ጠይቀናቸው ነበር። እነሆ:- ራሷን በቅርብ ግዜ ውስጥ እንደተቀበለች ሌዝቢያን ከባድ የአይን ፍቅር የነበረብኝ  አሁን አብራኝ ካለችው ፍቅረኛዬ ነበር። እናም ለመጀመርያ ግዜ ሶሻል ሚድያ ላይ ሳያት ደስ ብላኝ ስለነበር የጓደኝነት ጥያቄ በመላክ ነበር እሷን መከታተል የጀመርኩት። ፖስቶቿ በስህተት አያመልጡኝም በእያንዳንዱ በምትለጥፈው ነገር ላይ ቢያስቀኝም ባያስቀኝም ሪአክት ከማድረግ አልመለስም… Continue reading የመጀመሪያ ፍቅር ምን ይመስል ነበር?

በወንዳዊ መለያዎች የሚገለጽ ስብዕናን እንደተላበሰኝ ተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር

‘ሴታሴት’፥ እናት እና ሚስት ናት። ስለዚህም ለኢትዮጵያውያን እይታ አለምንም ጥርጥር በምዕላት የተቃራኒ ጾታ አፍቃሪ ናት። እኔ ደግሞ ተምሳሌታዊ ተደርጌ ልሳል የምችል የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴት፥ ጾታዊ መገለጫዬ በተለምዶ ወንዳዊ ወደሚባለው የሚያደላ በመሆኑ በህይወት እመለሳለሁ ብዬ አልጠበቅሁም ነበር። በአካባቢው የነበሩ ሰዎች ስለ ተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት እና 666 (በእነሱ አስተሳሰብ እነዚህ ሁለት ነገሮች አንድ ናቸው) ጠንቅቀው እንደሚያውቁ… Continue reading በወንዳዊ መለያዎች የሚገለጽ ስብዕናን እንደተላበሰኝ ተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር