ማህበረሰብ በመፍጠር ላይ ሀሳቦች

"ይሄንን ማህብረሰብ ሰፋ ለማድረግ ብንሰራ ጥሩ ነው ።ምክንያቱም እኔ ራሴ  አዲስ አበባ ተወልጄ ያድኩት ግን ክፍለ ሃገር ነው ። እና ክፍለ ሃገር በነበርኩበት ሰዓት በጣም ብዙ የእኛ ማህበረሰብ አሉ፣ በጣም ሌዝቢያኖች አሉ ግን ጓደኛ ፈልገው  ወይ ሰው ፈልገው እንኳን አያገኙም። ይሄንን ነገር ከእርግማን ጋር አያይዘውት እየሄዱ ነው። አዲስ አበባ ስትመጪና እና ሌላ ሴቶች ስታገኚ ግን… Continue reading ማህበረሰብ በመፍጠር ላይ ሀሳቦች

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ሃይማኖት፣ ንዴት እና እኔ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ሃይማኖት፣ ንዴት እና እኔ

Excerpts from a Diary: Religion, anger and I

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Religion, anger and I

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ግንዛቤዎችን ማሰስ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ግንዛቤዎችን ማሰስ

Excerpts from a Diary: Navigating perceptions

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Navigating perceptions