ይህ ፕሮጀክት – Shifting Grounds: Creating Spaces – የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብ በሁሉም ልዩነቱ እና ውስብስብነቱ ይዟል። የተካተቱት ግለሰቦች የተለያዩ ተሞክሮዎች እና የህይወት ትረካዎች አላቸው። በአንድ ጊዜ ልዩ እና ከሌሎች በርካታ የLBQ ሰዎች ታሪኮች ጋር የተያያዙ ናቸው።Share this: Click to share on Facebook (Opens in new window) Facebook Click to share on X (Opens in new window) X Like this:Like Loading...RelatedTags: ትረካዎች Nisnis Magazine photography Queer Ethiopia