ኡጋንዳ : ፀረ ጌ ህግን ትቀልብስ

በምስራቅ አፍሪካ ዛሬ የጨለማ ቀን ነው። የኡጋንዳ ቤተሰባችንን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የፀረ ጌ ህግን በመፈረም ወደ ተኩስ ቡድን ወርውሯቸዋል። እንደ የኡጋንዳ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ አኒታ አንዲ ያሉ አንዳንዶች ህጉን በመፈረም ፕሬዚዳንቱ “የሕዝባችንን ለቅሶ መልሰናል” በማለት ደስታቸውን እየገለጹ ነው። መሰረታዊ ሰብአዊ መብቶቻቸውን ከማስጠበቅ ይልቅ ሰለባ በማድረግ አገራቸው ለወደቀቻቸው ኩዊር ወገኖቻችን እናለቅሳለን። ማንነታቸውን የመምረጥ መሰረታዊ ሰብአዊ መብታቸውን… Continue reading ኡጋንዳ : ፀረ ጌ ህግን ትቀልብስ

Uganda: Repeal the anti-gay bill

It is indeed a dark day in East Africa today. Our Ugandan family have been thrown into a firing squad with the signing of the anti-gay bill by Ugandan president Yoweri Museveni. Some such as Ugandan Parliamentary Speaker Anita Among are rejoicing and claiming the president has “answered the cries of our people” in signing… Continue reading Uganda: Repeal the anti-gay bill

ከፍቅረኛችሁ ጋር ግዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ?

ያለንበት ሃገር የእኛን ማንነት ስለማይቀበል፣ ደህንነትን ለመጠበቅ ሲባል ብዙ ጊዜ ከፍቅር አጋር ጋር ቤት ውስጥ ማሳለፍ እናዘወትራለን። ደህንነትን በጠበቀ መልኩ ምን አይነት ዴት ማሳለፍ እንችላለን? ቤት ውስጥ ብቻ በማዘውተር ስልቹነት እንዳይመጣ ምን ማድረግ እንችላለን? እርግጥ በቤት ውስጥ ምግብ አብሮ ለመስራት መሞከር፣ ስፖርት መስራት፣ ፊልም ማየት፣ ሙዚቃ ማዳመጥ አንዳንዴም የቀን ህልምን አብሮ ማጣጣም ይቻላል። ነገር ግን… Continue reading ከፍቅረኛችሁ ጋር ግዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ?

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ኩዊር ለምን ሆንሽ?

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ኩዊር ለምን ሆንሽ?

Excerpts from a Diary: Why are you queer?

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Why are you queer?

መልካም የእናት ቀን

የእናቶችን ቀን ስናከብር የመንታ እናት የሆነች ኢትዮጵያዊ ሌዝቢያን ለንስንስ የፃፈውችውን ጽሑፍ እናስታውሳለን። ራሷን በመቀበል ሂደት ዙሪያ በፃፈችው ፁሁፍ ላይ ሰዎችን መቀበል የሚችሉና ከሆሞፎቢያ ነፃ የሆኑ ልጆችን የማሳደግ ተስፋዋን ገልጻለች ። "እንግዲህ የወደፊቱን በተመለከተ ማድረግ የምፈልገው ልጆቼ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ያላቸው አመለካከት እንዳይኖራቸው ማስተማርና በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ በሚገባ የተረዳ አስተያየት እንዲኖራቸው መርዳት ነው" ስትል ጽፋለች።  ዛሬ… Continue reading መልካም የእናት ቀን