Skip to content Skip to footer

Ethioqueer Podcast is designed to be a space for a diverse group of Ethiopian LBQs whose sexual and gender identifications vary. It will serve as a place where Ethiopians in Ethiopia and Ethiopians in the diaspora come as themselves to explore and create an online community. Every two weeks via SoundCloud 

ኢትዮኩዊር ፖድካስት የስርአተ ፆታ እና የወሲባዊ ማንነታቸው ለሚለያዩ የኢትዮጵያ LBQዎች ም ቦታ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን እና በዲያስፖራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንደራሳቸው የሚመጡበት እና የኦንላይን ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚያገለግል ነው። በየሁለት ሳምንቱ በSoundCloud በኩል 

Queer Ethiopia

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: ቀና የወሲብ አስተሳሰብ

“ሃገራችን ላይ የተለያዩ የውይይት መድሩኮች ቢኖሪም ስለወሲብ የሚያወያይ ወይም በጥናት የታገዘ ግንዛቤን የማስጨበጫ ውይይቶች የሉም:: “በብዙ መንገድ uncomfortable የሚያደርጉንን [ምቾት

Queer Ethiopia

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: የኩዊር የፍቅር ጓደኝነት

ሁለተኛውን ምዕራፍ የኢትዮ ኩዊር  ፓድካስት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በጠየቃችሁን መሰረት በየወሩ ይለቀቅ የነበረውን ቃለ መጠይቅ በየሳምንቱ ለ12 ሳምንታት ለመልቀቅ