Skip to content Skip to footer

ንስንስ፥ የኩዊር ደስታን የሚዳስሰው እትም ወደእናንተ ደርሷል

11ኛዋ የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ  የኩዊር ደስታ ላይ ሲሆን ለእኛ አዝናኝ ፣  አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን እንደምትሰጡን ተስፋ እናደርጋለን። 

እንደሁልጊዜው በተለያየ መንገድ እዚህ መፅሄት ላይ የተሳተፋችሁትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። 

እባክዎ ኦንላይን ለማንበብ ወይም ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፤ ለሌሎችም ያጋሩ።

መልካም ንባብ

Leave a Reply

Discover more from queerethiopia

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading