Skip to content Skip to footer

አስደናቂው የአሽታይም ታሪክ

በAVESSA መጽሔት ላይ (በገፅ 55) ስለ አሽታይም ታሪክ ማንበብ ንጹህ አየር እንደመተንፈስ ነበር። የማሌ ህዝብ ለሶስተኛ ጾታ ያላቸውን ታሪካዊ እውቅና ማንበባችን በኩራት ሞላን። ሁለትዮሽ የሥርዓተ-ፆታ ደንቦች ብቻ ተቀባይነት በሚያገኙበት በአገራችን ይህ የበለጸገ የባህል ቅርስ ብዙ ጊዜ ችላ ሲባል እናያለን።

እንደ ኩዊር ሰዎች፣ ባህላችን ለሁሉም የማንነት አይነቶች ቦታ የሰጡ ሰዎችን እንደሚያካትት ማወቃችን ወሳኝ ነው። ተጨማሪ ምርምር መደረግ እንዳለበት ግልጽ ነው፣ ነገር ግን እንደ ኩዊር ሰዎች ስለማንነታችን አዎንታዊ ነገር ማንበብ ጥሩ ነው።

ኩዊሮች ይህን ጽሑፍ እንዲያነቡ እናበረታታለን ምክንያቱም ለራሳችን ያለንን ክብር እና መበረታታትኝ ለሚሹ የግድ ስለሆነ ነው። ይህንን ጠቃሚ ታሪክ ስላካፈሉን ደራሲዋንም ማመስገን እንወዳለን።

Leave a Reply

Discover more from queerethiopia

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading