
እንቅስቃሴ ያስፈልጋል! እንደኩዊር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤንነታችንን መንከባከብ አስፈላጊ ነው ብለን እናምናለን። ለዚህም በ2016 “እንቅስቃሴ፡ ለአእምሮ ጤናችን መንቀሳቀስ” በሚለው የአዕምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት የምንሳተፈው በደስታ ነው። ለLBQ የሴቶች የአእምሮ ጤና – እንቅስቃሴ የሚያመጣውን የተለያየ ጥቅም በቀጣይ ቀናቶች ይዘን እንቀርባለን። እራስን መንከባከብን፣ ጽናትን እና መጎልበትን በጋራ እናክብር!