
አንዳንድ ጊዜ እንደ ማህበረሰብ ያምጣነውን እድገት ከሌላ ሰው እይታ ማየት እስክንችል ድረስ ለመረዳት ከባድ ነው።
ለተወሰኑ አመታት ከአገር ውጭ የነበረችን ጓደኛችን ወደ ከተማ እንደተመለሰች ከኩዊር ማህበረሰብ ጋር ገናን እንድታሳልፍ ጋበዝናት።
በተገኙት የኩዊር ሰዎች ቁጥር ተገርማ “አብሬያችሁ ጊዜ እንዳሳልፍ ስለጋበዛችሁኝ አመሰግናለሁ። የኩዊር ማህበረሰብ ምን ያህል እንዳደገ ማየት ችያለሁ” አለችን።
በማህበረሰባችን ውስጥ ደስታ አለ። ገናን ከተመረጡ ቤተሰባችን ጋር መቀበል ደስታ አለው። መልካም ገና።
Related
Tags: Christmas gena Queer Ethiopia