Dear LBTQ Ethiopians, Welcome to Queer Ethiopia! We started Queer Ethiopia a little over a year ago as as a way to engage…
በማህበራዊ ሚዲያ ፃታዊ ጥቃትን የያዙ ዜናዎችን ማየት በጣም የተለመደ ነው:: አሁን ደግሞ ከኮሮና ጋር በተገናኘ በዚህ ዙሪያ ላይ የተለያዩ ዘገባዎች ይወጣሉ:: በአብዛኛው ፃታዊ…
ኩዊር እህቷን ከምትደግፍ ኢትዮጲያዊት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይህ ኩዊሮችን (LGBTQIA+) የሚደግፉ ሰዎች ታሪካችውን እንዲያካፍሉ የጀመርነው የመጀመሪያው ቃለምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱ የተካሄደው በአዲስ…
አስሮቻችን የተገናኘንበት የቪድዮ ትውውቅ ለአራት ሰዓታት ፈጅቶ የሚገርም እና ድንቅ ጊዜ አሳለፍን ጊዜያችሁን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? መቼ ወደነበርንበት እንደምንመለስ አለማወቅ ይረብሻል:: አብዛኛውን…
‘ሴታሴት’፥ እናት እና ሚስት ናት። ስለዚህም ለኢትዮጵያውያን እይታ አለምንም ጥርጥር በምዕላት የተቃራኒ ጾታ አፍቃሪ ናት። እኔ ደግሞ ተምሳሌታዊ ተደርጌ ልሳል የምችል የተመሳሳይ ጾታ…
She is a femme, a mother and a wife. So, to the Ethiopian eye, solidly heterosexual. I am the stereotypical woman “homosexual” -…
ከባለፈው የቀጠለ ... ጉግል ላይ ያየሁትን ነገር ማመን አቃተኝ :: መፅሃፎቻቸውን የማነባቸው የተለያዩ…
ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ውስጥ ነው። ልጅነቴ እንደአብዛኛው ኢትዮጲያዊ ነበር የተማርኩ በአንድ የህዝብ ት/ቤት ውስጥ ነው፡ ከትምህርት ውጪ ያለ ሰዓታችንን ሰፈር ውስጥ በመጫወት…
Being queer in Ethiopia is the most depressing and loneliest feeling that any human can possibly feel. I wholeheartedly believe that we queer…