Skip to content Skip to footer

የኩዊር ፍቅር አስተማማኝ ባልሆነ ቦታ

የቫለንታይን ቀን ደርሶል፣ ይሄም የተደባለቀ ስሜት እንዲሰማኝ አድርጎኛል። ከፍቅረኛዬ ጋር ፡ አበባ፣ ቸኮሌት እና ለእኔ እና ለእሷ ትርጉም ያላችውን ነገሮች እየሰጠኋት ለማክበር በጣም ጉጉት ላይ ነኝ። አብረን ሆነን ጥሩ እራት የምናበስልበት እና የምንፈልገውን ፊልም የምናሳይበት የራሳችን ቤት አለን። ቀኑ በፍቅር የምናሳልፈው እና ለገነባነው ነገር ሁሉ ኩራት የተሞላ እንዲሆን በጣም እፈልጋለሁ። ነገር ግን ይህ ቀን ጭንቀትንም…

Read more