የኩራት ወር ማጠቃለያ እኛ እንደ ኢትዮጵያዊ ኩዊር ማህበረሰብ አባላት በቂ ነን ብለን ለራሳችን የምንናገርበት ጥሩ ጊዜ ነው።
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…
This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from…
ኤለን እና ፖርሽያ በዚምባብዌ አንድ ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ እየተዝናኑ እንደሆነ በማህበራዊ ሚዲያቸው ሼር አደረጉ:: በሰዓቱ ሳየው የተሰማኝ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው:: ኩዊር ጥንዶች…
Ellen and Portia announced on their social media account that they were in Zimbabwe and having fun visiting a national park. I had…
Every year when Pride Day comes, I am reminded of how I used to google “What is a lesbian?” when I was younger.…
በየአመቱ የኩራት በዓል ሲመጣ ልጅ እያለሁ ተደብቄ ሌዝብያን ማለት ምን ማለት እንደሆነ በኢንተርኔት ስመረር ያገኘሗቸው የሰዎች ፎቶ እና የህይወት ተሞክሮዎች፣ በማንነታቸው ተገፍተው የተገደሉ…
“ኩራት በእናንተ እድሜ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከበር ይመስላችሗል?” ይሄ ጥያቄ በሶስት ወር አንዴ በሚታተመው ንስንስ መፅሄታችን ላይ የጠየቅነው ጥያቄ ነው። አብዛኞቹ ምንም አይነት የኩራት…
“Do you think that Pride as an event will happen in Ethiopia in your lifetime?” This was a question we asked for Nisnis,…
የአፍሪካ ቀን በአፍሪካዊያን እና በመላው አለም በሚገኙ አፍሪካውያኖች በሙሉ የሚከበር ቀን ነው። ግንቦት 17 የሚከበረው ይህ የአፍሪካ ቀን የአፍሪካን አንድነት ህብረት ምስረታን አስቦ…
Africa Day is a day of celebration for Africans and people of African descent all over the world. Celebrated on May 25, it…
የንስንስ የመጨረሻው እትም ላይ አንደኛውን ፅሁፍ የፃፈችው ከአንድ ሰው ጋር እንዲሁ ስለፅሁፉ ቻት አደረጉ። ይሄ አጭር ቻት እኛ በንስንስ ዙሪያ ከእናንተ ጋር እንዲኖረን…
The author of one of the articles in Nisnis magazine, “A Requiem for My First Love” had a spontaneous conversation over text about…
የምንኖረው በወንዳዊ አለም ላይ ስለሆነ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ድምፅ ለረዥም ጊዜ ተሰውሮ ቆይቷል። ኩዊር ኢትዮጵያ የLBTQ ማህበረሰብን የህይወት ተሞክሮ መካከል እና ዋና ማድረግ…
"ምናልባት ቤት ማለት የታያችሁበትና ጥሩ መቀበል ያገኛችሁነት ቦታ ሊሆን ይችላል።" - ሳምራ ሐቢብ፥- We Have Always Been Here "ከተሰኘው መፅሃፍ የተወሰደ ስለ…
“Maybe home was simply any place where you felt seen and welcome.” - Samra Habib, We Have Always Been Here As someone…
አንድ ሰው ዛሬ ጠዋት ፀሐይን ለመመልከት ወደ ውጭ እንድወጣ ሲነግረኝ ምን እንደሚሆን አላሰብኩም ነበር። በቀስተ ደመና የተከበበችው ፀሐይ ማየት ከፍተኛ ደስታ ነበር የፈጠረልኝ።…
When someone suggested that I go outside to look at the sun this morning, I had no idea what I would find. The…