A few years ago, I was going through a rather rough time. I have the tendency to not sleep or eat well when…
እኔ በክልል ከተማ ነው ተወልጄ ያደግኩት። የክልል ከተማ ያለው ማህበረሰብ ከዋና ከተማ ማህበረሰብ ነዋሪ በተወሰነ መልኩ ወግ አጥባቂ ነው። ቀላል ለሚባሉ ጉዳዮች ሳይቀር…
ግንቦት 9 የተመሳሳይ ፃታ ተማርኮ፣ ትራንስ እና ከአንድ ስርዓተ ፃታ በላይ ተማርኮ ማንነቶች ባላቸው ሰዎች ዙሪያ የሚደርሱትን ጥላቻዎች፣ መብት ጥሰቶች፣ መድልዎ እና ጥቃቶች…
ስለአዕምሮ ጤና ምንም ግንዛቤ አልበረኝም:: የአዕምሮ ህመምም ጨርቅን አውልቆ መንገድ ላይ መውጣት እንጂ ብዙ አይነት የአዕምሮ ጤና ችግሮች እንዳሉ አላውቅም ነበር:: ሰው ጨነቀኝ…
በወጣትነት ጊዜዬ በአማርኛ የተፃፈ ኩዊር ነክ ነገር ማግኘት ይቅርና ምን ተብሎ እንደሚፈለግም አላውቅም ነበር:: ጉግል ሳደርግ ያገኘኋቸው ነገሮች ሁሉ ከውጪው አለም ጋር የተገናኙ…
Faith and sexuality are closely tied for a lot of us queer people and faith usually is one of the major barriers to…
ፀሀይ ማታ ዘልቃ እዚህ ጎኔ ወድቃ ለኔ ብቻ ደምቃ እኔን ብቻ አሙቃ እንዲህ ትለኛለች "እኔና ሙቀቴ ክንድሽ መቀነቴ ደረትሽ…
#1 Major fear ... curiosity … so many mixed emotions. I kissed men before I ever kissed a woman. And it might just…
# 1 ትልቅ ፍርሃት...ጥልቅ ጉጉት... ድብልቅልቅ ያለ ስሜት:: ሴት ከመሳሜ በፊት ከወንድ ጋር ተሳስሜ አውቃለሁ:: ምናልባት ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት የሳምኩ ቀን ነው ለወንድ…
ሌዝቢያን እንደሆንኩ ያወኩት ገና በልጅነቴ ነው:: ቋንቋውና ምን እንደሆነ ባይገባኝም፤ ስሜቱን ግን አውቄዋለሁ:: በአካባቢዬ ሴቶች ተፋቅረው በነፃነት ሲኖሩ ስላላየሁ ስሜቴ የኔ ብቻ እና…
“I believe she has a right to live her life in any way that fits her desires,” Sabela says. She further articulates that…
I am a cis gendered bisexual who has yet to have the opportunity to fully explore parts of my sexuality. Let me explain. …
የፆታ ተማርኮዬን ገና ሙሉ በሙሉ ለመፈተሽ(ለማወቅ) እድሉን ያላገኘሁኝ ባይሴክሹዋል ነኝ:: ላስረዳችሁ በተደጋጋሚ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ የምገባ ተስፋ ቢስ አፍቃሪ ነኝ:: እስከማስታውሰው…
ማህበራዊ ሚዲያ ምንም እንኳን ብዙ ጥቅሞች ቢኖሩትም በጥላቻ የተሞሉ ሰዎችን ማየት ደግሞ ሌላው ጎን ነው:: "ጌ እገላለሁ" ከሚለው አንስቶ "የቤተሰቤ አባል ጌ ቢሆን…
ወጣት ኩዊር ኢትዮጵያዊ ሴት ነኝ፤ እንደ እድል ሆኖ ፃታዊ ተማርኮዬን የተቀበልኩት ከኢትዮጵያ ውጪ ሆኜ ነው:: ከቆይታ በኋላ ስመለስና በተለምዶ "ወንዳወንድ" ከሆነች ኩዊር ሴት…
I am a queer cis Ethiopian young woman who has had the privilege of coming to terms with my sexual identity outside of…
ሁሉም ነገር የጀመረው 18 አመቴ እያለ ክፍል ውስጥ አብራኝ የምትቀመጥ ልጅን እየወደድኳት ስመጣ ነው:: ምን ማለት እንደሆነ በወቅቱ ባይገባኝም ሴቶች እንደምወድ ግን አውቅ…
It all started when I was 18 years old and I started liking a girl who sat next to me in class. I…