Skip to content Skip to footer

ትራንስጀንደር የመታሰቢያ ቀን፡ አጋሮች መሆንን መማር

ትራንስጀንደር የመታሰቢያ ቀን በፀረ-ትራንስ ጥቃት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ለማስታወስ ወሳኝ ቀን ነው። ትራንስ ሰዎች በየቀኑ የሚያጋጥሟቸውን ትግሎች የምናይበት ቀንም ነው። እንደ አንድ ሌዝቢያን…

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: እራስን ለአባት የመግለጥ ጎዞ

ብዙ ኩዊር ሰዎች ከሚገጥሟቸው ፈተናዎች አንዱ እራሳቸውን የመግለፅ ሂደት ነው፣ በተለይ ለቤተሰብ አባላት። የሓበን ለአባቷ ኩዊርነቷን የመግለጥ ውሳኔ ለዚህ ፈታኝ ጉዞ ጠንካራ ምስክር…

ወደ ባይሴክሽዋል ማንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት እንኳን በደህና መጡ

የባይሴክሽዋል ማንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንትን ባይሴክሽዋል ሰዎችን በማስታወስ እና በማክበር እናሳልፍ:: ባይሴክሽዋል ሰዎች ባይ ጠልነት የመሳሰሉ ልዩ ተግዳሮቶች ከተቃራኒ ስርዓተ ፃታ አፍቃሪያን እና…