እንኳን ወደ 17ተኛ እትም እንኳን በደህና መጡ። የዚህ እትም ጭብጥ “ቤት እና ቤትኝነት” ነው፣ ፡ ቤት ምንድን ነው፧ ደህንነት የሚሰማን የት ነው፧ የቤተኝነት ስሜት እንዲሰማን የሚያደርገው ምንድን ነው፧ ቤታችንን እንዴት እንፈጥራለን፧ የሚሉ ጥያቄዎችን የምናስተናግድበት እትም ነው። ስላነበቡ እናመሰግናለን እና እባክዎን etqueerfamily@gmail.com ላይ ያግኙን። Nisnis | AmharicDownload Nisnis | EnglishDownload
ቤት ምንድን ነው? የሚገባን ቦታስ የት ነው? በማይቀበለን አለምና አገር ውስጥ የቤት ስሜት እንዴት እንፈጥራለን? እነዚህ በንስንስ ቀጣዩ ህትመት ውስጥ የምንመረምራቸው ጥያቄዎች ናቸው።…
እንኳን ወደ16ኛው የንስንስ እትም በሰላም መጣችሁ! በዚህ እትም በማህበረሰባችን ውስጥ የሚገኙ በኢንተርኔት እና በአካል ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ለመብታችን የሚታገሉ አክቲቪስቶችን ይዘን ቀርበናል፡፡…
እንኳን ወደ15ተኛው የንስንስ እትም መጣችሁ፤ አዲሱን እትማችንን ወደእናንተ ስናደርስ በታላቅ ደስታ ነው። ይሄ እትም “የፍቅር መልዕክቶች” የተሰኘ ሲሆን የተለያዩ እንደወረደ የምንለውን፣ የማይበገር እና…
በኢትዮጵያ ውስጥ በቋንቋ እና ማንነት ላይ ያተኮረ 14ተኛ እትም መጽሔታችን መለቀቁን ስናበስር ደስታ ይሰማናል። በዚህ እትም ውስጥ ከማህበረሰብ አባላት የተውጣጡ የግል ታሪኮችን…
“ድብቅ አደጋዎች” በሚል ርዕስ 13ኛ እትማችን መለቀቁን ስናበስር በደስታ ነው። ይህ እትም በካትፊሺንግድ፣ በዶክሲንግ፣ ያለ ፈቃድ የሰውን ማንነትን ማጋለጥ እና በማህበረሰባችን ውስጥ ባሉ…
መልካም የኩራት ወር እና ወደ 12ኛ እትማችን እንኳን በደህና መጡ! በዚህ የንስንስ እትም እንደምትደሰቱ ተስፋ እናደርጋለን! ጥያቄዎቻችንን በመመለስ እንዲሁም በመፃፍ፣ በመተርጎም እና እኛን…
11ኛዋ የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ የኩዊር ደስታ ላይ ሲሆን ለእኛ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን።…
አስረኛው የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ ውይይት ላይ ሲሆን ለእኛ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን…
እንኳን በአእምሮ ጤና ላይ ወደሚያተኩረው የንስንስ ዘጠነኛ እትም በደህና መጣችሁ:: ማህበረሰባችን ላይ ያተኮረ ኃይለኛ የጥላቻ ማዕበል በቅርቡ አናውጦ ነበር። አንድ ፀሃፊያችን እንደተናገሩት፣ “እንዲህ…
መልካም የኩራት ወር እና ወደ ስምንተኛው የንስንስ እትማችን እንኳን በደህና መጡ። ይህ ዕትም የኩዊር ኢትዮጵያ የፎቶ ፕሮጀክት ውጤት ነው። እንደምትደሰቱ እና በታሪኮቹ እንደምትነኩ…
ኩዊር ኢትዮጵያ ሰባተኛውን የንስንስን እትም በኩራት ይዛላችሁ ቀርባለች። ይሄ እትም አጋሮች ላይ የሚያተኩር ነው። ከ69 አመት አባት ለልጃቸው ያላቸው ድጋፍ እስከ አጋር ማንነትን…
ወደ ንስንስ ስድስተኛው እትም እንኳን በደህና መጡ! የዚህ እትም መሪያችን "ሰውነታችን" ነው እና ይህ ምን ማለት እንደሆነ ከብዙ አመለካከቶች እንቃኛለን። እንደ የአመጋገብ መዛባት…
እንኳን ወደንስንስ አምስተኛ እትም መጣችሁ! አዲሱን የንስንስን እትም ይዘን በመምጣታችን በጣም ደስ ብሎናል። የአሁኑ እትም "የመረጥናቸው ቤተሰቦች" የሚል ሲሆን ከተለያዩ እይታዎች የምርጫ ቤተሰቦቻችንን…
አራተኛዋ የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ የፍቅር ግንኙነቶች ላይ ሲሆን ለእኛ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን።…
የንስንስ ሶስተኛ እትም ስናካፍላችሁ በደስታ ነው:: በዚህኛው እትማችን ያተኮርነው ማንነትን መግለጥ ላይ ነው ፥ እንደሁልጊዜውም ኢትዮጵያ ውስጥ እና በውጪ ያሉ ኩዊር ኢትዮጵያውንን ቃለ…
ትኩረቷን በኢትዮጵያ ውስጥና በዳያስፖራ በሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ወዳደረገችው፤ በየሩብ ዓመቱ ወደናንተ የምትደርሰው ንስንስ መጽሔታችን የምሥረታ ኅትመት እንኳን ደኽና መጣችሁ። በዓለም ዐቀፍ ደረጃ…