Every March 8th, people from all over the world gather to celebrate International Women’s Day. The day is meant to both celebrate women’s…
የኢትዮኩዊር ፖድካስት የመጀመሪያውን ክፍለ ጊዜ ስናጠናቅቅ፣ የተሳተፉትን ሁሉ ማመስገን እንፈልጋለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ጠልነት ጋር ተያይዞ እንዳለ ሆኖ ማንነትን በመግለጥ…
As we complete the first season of Ethioqueer podcast, we would like to thank the people who participated. Given the homophobia in Ethiopia…
ሦስተኛው የንስንስ እትማችን ለንባብ በቅርቡ እንደምትበቃ ስንነግራችሁ በደስታ ነው። በራስን ማሳወቅ (መግለጥ) ጉዳይ ላይ ስንመራመር ሰዎች ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ራሳቸውን የሚያሳውቁባቸው (የሚገልጡባቸው) በርካታ…
We are excited to report that our third issue of Nisnis is almost here. While exploring the issue of coming out, we were…
ስለፍናፍንት ግንዛቤ መፍጠሪያ ቀን በየዓመቱ ጥቅምት 16 ቀን በዓለም ዙሪያ የሚከበረው ፍናፍንት የሆኑ ሰዎች የገጠሟቸውን የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ለማጉላት ነው። ፍናፍንት ማለት ምን…
Intersex Awareness Day is celebrated globally every year on October 26 to highlight human rights issues faced by intersex people. What does ‘intersex’…
መልካም አዲስ ዓመት! እንኳን በኢትዮጵያና በዳያስፖራ የሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ላይ በማተኮር በየሶስት ወሩ ወደምትወጣው ንስንስ መፅሄት ሁለተኛ ዕትም በሰላም መጡ። በዚህ ዕትም…
ከአንካራ እስከ ዛግረብ ድረስ በብዛት በጎዳና ላይ ፈሰስን። የሁላችንም ጎዳና ላይ ራሳችንን የማግኘትና መግለጡ ሁኔታ ይለያያል። አንዳንዶቻችን ትልቅ ቀስተ ዳመና ባንዲራ እያውለበለብን፣ አንዳንዶቻችን…
From Ankara to Zagreb, we descend on the streets in droves. Our coming out on to the streets differs: Some of us waving…
ለብዙ ኩዊር ኢትዮጵያውያን የኩዊር ፊልሞች ራስን መቀበል እና ብቻዬን አይደለሁም የሚለውን ለመገንዘብ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርገዋል:: ምንም መረጃ በሌለበት ሃገር የምዕራባውያን ፊልም ፃታዊ ተማርኮና…
Faith and sexuality are closely tied for a lot of us queer people and faith usually is one of the major barriers to…
እምነት እና ፃተዊ ተማርኮ ኩዊር ለሆንን ብዙዎቻችን በደንብ የተሳሰሩ ነገሮች ናቸው:: አብዛኛውን ጊዜ እምነት ኩዊር ለሆንን ራሳችንን መቀበል እንዳንችል ትልቅ እንቅፋት ይሆናል:: ለዚህም…



