
ኢትዮኩዊር ፖድካስት፡ የ”ወንዳወንድ” ሴት ህይወት በኢትዮጵያ
የዚህ ወር ፖድካስታችን በአንድ የክልል ከተማ የምትኖረውን ዮርዳኖስን ይዛላችሁ መጥታለች። ዮርዳኖስ በተለምዶ “ወንዳወንድ” የምትባል ሌዝቢያን ናት፥ ስርዐተ ፆታን ለእርሷ ትርጉም

Ethioqueer Podcast is designed to be a space for a diverse group of Ethiopian LBQs whose sexual and gender identifications vary. It will serve as a place where Ethiopians in Ethiopia and Ethiopians in the diaspora come as themselves to explore and create an online community. Every two weeks via SoundCloud
ኢትዮኩዊር ፖድካስት የስርአተ ፆታ እና የወሲባዊ ማንነታቸው ለሚለያዩ የኢትዮጵያ LBQዎች ም ቦታ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን እና በዲያስፖራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንደራሳቸው የሚመጡበት እና የኦንላይን ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚያገለግል ነው። በየሁለት ሳምንቱ በSoundCloud በኩል

የዚህ ወር ፖድካስታችን በአንድ የክልል ከተማ የምትኖረውን ዮርዳኖስን ይዛላችሁ መጥታለች። ዮርዳኖስ በተለምዶ “ወንዳወንድ” የምትባል ሌዝቢያን ናት፥ ስርዐተ ፆታን ለእርሷ ትርጉም

የኢትዮ ኩዊር የቅርብ ጊዜ ፖድካስት በሶስት ቀናት ውስጥ ሊወጣ የታቀደ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጪ የሚኖሩ የLBTQ ማህበረሰብ የሚገጥማቸውን ፈተና አስመልክቶ

“ስለማንነቴ የነገርኩሽን ጊዜ ስታስታውሺ የሚመጣልሽ ሃሳብ ምንድነው?” ብዬ ስለኩዊርነት ለብዙ ጊዜ ለምታውቀው የእህቴ ልጅ የፅሁፍ መልዕክት ላኩላት:: “እ እኔንጃ… የመቀራረብ

“ኩዊር ግን ምን ማለት ነው?” ፊዮና ስለ”ዴቲንግ” ያወራንበት ፖድካስት ላይ ጠይቃናለች:: ይሄንን ጥያቄ የጠየቅናቸው ኩዊር ሰዎች ምላሻቸውን እነሆ፥ “ኩዊር ለእኔ

“የተመኘችውን የመኖር መብት አላት” ትላለች ሳቤላ:: እንደ እህት ያላት ሚና እህቷን ሙሉ ለሙሉ መደገፍ እንደሆነ ታብራራለች፤ “ተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ ነው

ውድ ሜላትና ሳሮን “እንዴት ሰው ይሄንን ችግር አለበት ብሎ ያስባል?” ፍቅረኛዬ ብርዳማ በሆነ ቀን ላይ በሞቀው አልጋችን ላይ ዝም ብለን