
Ethioqueer Podcast is designed to be a space for a diverse group of Ethiopian LBQs whose sexual and gender identifications vary. It will serve as a place where Ethiopians in Ethiopia and Ethiopians in the diaspora come as themselves to explore and create an online community. Every two weeks via SoundCloud
ኢትዮኩዊር ፖድካስት የስርአተ ፆታ እና የወሲባዊ ማንነታቸው ለሚለያዩ የኢትዮጵያ LBQዎች ም ቦታ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን እና በዲያስፖራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንደራሳቸው የሚመጡበት እና የኦንላይን ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚያገለግል ነው። በየሁለት ሳምንቱ በSoundCloud በኩል

ኢትዮኩዊር ፖድካስት፡የስደተኛ ኩዊር ሴት የነጻነት ጉዞ
ለብዙ ኩዊር ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር በፍርሃት የተሞላ ነው። ጃምዚ – በተለምዶ ወንዳወንድ የምትባል ኩዊር ሴት – ከነበራት ስጋት እና

Ethioqueer Podcast: A queer refugee’s journey to freedom
For queer people, finding safety in Ethiopia can be filled with fear. Jamzee, a butch Ethiopian queer woman, fled to

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: እራስን ለአባት የመግለጥ ጎዞ
ብዙ ኩዊር ሰዎች ከሚገጥሟቸው ፈተናዎች አንዱ እራሳቸውን የመግለፅ ሂደት ነው፣ በተለይ ለቤተሰብ አባላት። የሓበን ለአባቷ ኩዊርነቷን የመግለጥ ውሳኔ ለዚህ ፈታኝ

Ethioqueer Podcast: Coming out to my father
One of the most significant fears many queer individuals face is the process of coming out, particularly to family members.

Ethioqueer Podcast: Coming Out Chronicles
Please tune in to listen to Yohana’s incredible journey of coming out.

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: በኩዊር ማህበረሰብ ውስጥ አግባብ ያልሆኑ ባህሪያትን ስለመፈተሽ
“Lately በጣም ያስቸገረኝ ነገር stalking.. በተለያየ ቁጥር… በተለይየ አካውንት..ይሄ መጥቼ ለቤተሰቦችሽ እናገራለሁ ምናምን የተለመደ ነገር ነው” ትላለች በእኛ ማህበረሰብ ስለሚፈጠሩ
