
ኢትዮኩዊር ፖድካስት : ባይሴክሽዋል ጠልነት በLGBTQ+ ማህበረሰብ
በሚያሳዝን ሁኔታ በኢትዮጵያ LGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ ባይሴክሽዋል ጠልነት በጣም የሰፋ ነው፤ ምን ያህል ባይሴክሽዋል ማህበረሰብ ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ለመረዳት ሩቅ

Ethioqueer Podcast is designed to be a space for a diverse group of Ethiopian LBQs whose sexual and gender identifications vary. It will serve as a place where Ethiopians in Ethiopia and Ethiopians in the diaspora come as themselves to explore and create an online community. Every two weeks via SoundCloud
ኢትዮኩዊር ፖድካስት የስርአተ ፆታ እና የወሲባዊ ማንነታቸው ለሚለያዩ የኢትዮጵያ LBQዎች ም ቦታ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን እና በዲያስፖራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንደራሳቸው የሚመጡበት እና የኦንላይን ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚያገለግል ነው። በየሁለት ሳምንቱ በSoundCloud በኩል

በሚያሳዝን ሁኔታ በኢትዮጵያ LGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ ባይሴክሽዋል ጠልነት በጣም የሰፋ ነው፤ ምን ያህል ባይሴክሽዋል ማህበረሰብ ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ለመረዳት ሩቅ

በቅርብ በነበረን የLBQ ስብስብ ላይ ስለማንነታችን በነበረ ውይይት መሃል አንድ ሰው “እኔ ነን ባይነሪ ነኝ” አሉ:: በክፍሉ ዝምታ ሰፈነ፤ አብዛኞቹም

“ሃገራችን ላይ የተለያዩ የውይይት መድሩኮች ቢኖሪም ስለወሲብ የሚያወያይ ወይም በጥናት የታገዘ ግንዛቤን የማስጨበጫ ውይይቶች የሉም:: “በብዙ መንገድ uncomfortable የሚያደርጉንን [ምቾት

“ቡችነት ወይም ወንዳወንድነት ከአለባበስ ወይም ከገፅታ ባለፈ ምንም ትርጉም የለውም…” ትላለች ማራኪ ስለወንዳወንድ ምንነት ስታብራራ የዛሬው የፖድካስት ውይይታችን ኩዊር “ወንዳወንድ”

“የእኛ ማንነት ሌሎችን መንጠቅ የለበትም:: ለሁላችንም በቂ ቦታ አለ::” ሌክሲ አዲሱ የፖድካስት ውይይታችንን ታብራራለች:: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ”ሴታሴት” (femme) ኩዊር

አብዛኛውን ጊዜ እንደ LBQ ኢትዮጵያውያን ቤተ እምነቶች እና የእምነት ሰዎች እምነትን ለወቀሳ እና ጥላቻ ሲጠቀሙብን ተገለን ወይም ውጪ ሆነን እንመለከታለን።

ሁለተኛውን ምዕራፍ የኢትዮ ኩዊር ፓድካስት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በጠየቃችሁን መሰረት በየወሩ ይለቀቅ የነበረውን ቃለ መጠይቅ በየሳምንቱ ለ12 ሳምንታት ለመልቀቅ