Skip to content Skip to footer

ንስንስ በየሩብ አመቱ የሚታተም መጽሔት ሲሆን በኢትዮጵያ እና በዲያስፖራ ያሉ የLBTQ+ ማህበረሰብ ታሪኮችን እና ጉዳዮችን ይዳስሳል።  

መልካም ንባብ

ንስንስ፡ እምነት እና ወሲባዊነት
ትኩረቷን በኢትዮጵያ ውስጥና በዳያስፖራ በሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ወዳደረገችው፤ በየሩብ ዓመቱ ወደናንተ የምትደርሰው ንስንስ መጽሔታችን የምሥረታ ኅትመት እንኳን ደኽና መጣችሁ። በዓለም ዐቀፍ ደረጃ ተከብሮ በሚውለው «በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሴቶች ሣምንት»…
ንስንስ፥ የፍቅር ግንኙነቶች
አራተኛዋ የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ  የፍቅር ግንኙነቶች ላይ ሲሆን ለእኛ አዝናኝ ፣  አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን እንደምትሰጡን ተስፋ እናደርጋለን። …
ንስንስ፡ የመረጥናቸው ቤተሰቦች
እንኳን ወደንስንስ አምስተኛ እትም መጣችሁ! አዲሱን የንስንስን እትም ይዘን በመምጣታችን በጣም ደስ ብሎናል። የአሁኑ እትም "የመረጥናቸው ቤተሰቦች" የሚል ሲሆን ከተለያዩ እይታዎች የምርጫ ቤተሰቦቻችንን ምንነት እና አስፈላጊነት እናስሳለን። ስለምታነቡት እናመሰግናለን፤ እንደምትወዱት…
ንስንስ፡- ሰውነቶቻችን እትም
ወደ ንስንስ ስድስተኛው እትም እንኳን በደህና መጡ! የዚህ እትም መሪያችን "ሰውነታችን" ነው እና ይህ ምን ማለት እንደሆነ ከብዙ አመለካከቶች እንቃኛለን። እንደ የአመጋገብ መዛባት ችግር፣ የፆታ ሁለትዮሽን አለመቀብልን ተያይዘው የሚመጡ ተግዳሮቶች፣…
ንስንስ – አቅጣጫዎችን መቀየር ፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር
መልካም የኩራት ወር እና ወደ ስምንተኛው የንስንስ እትማችን እንኳን በደህና መጡ። ይህ ዕትም የኩዊር ኢትዮጵያ የፎቶ ፕሮጀክት ውጤት ነው። እንደምትደሰቱ እና በታሪኮቹ እንደምትነኩ እስፋ እናደርጋለን። ይህን እትም ስላነበባችሁት እናመሰግናለን፤ እንደምትደሰቱትም…
ንስንስ፡ የአእምሮ ጤና እትም
እንኳን በአእምሮ ጤና ላይ ወደሚያተኩረው የንስንስ ዘጠነኛ እትም በደህና መጣችሁ:: ማህበረሰባችን ላይ ያተኮረ ኃይለኛ የጥላቻ ማዕበል በቅርቡ አናውጦ ነበር። አንድ ፀሃፊያችን እንደተናገሩት፣ “እንዲህ ዓይነት ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠልነት አጋጥሞን አያውቅም”።…
ንስንስ፥ ውይይት እትም
አስረኛው የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ ውይይት ላይ ሲሆን ለእኛ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን እንደምትሰጡን ተስፋ እናደርጋለን።  እንደሁልጊዜው በተለያየ መንገድ እዚህ…
ንስንስ፥ የኩዊር ደስታን የሚዳስሰው እትም ወደእናንተ ደርሷል
11ኛዋ የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ  የኩዊር ደስታ ላይ ሲሆን ለእኛ አዝናኝ ፣  አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን እንደምትሰጡን ተስፋ እናደርጋለን። …
ንስንስ፦ የ”አለመታየት በእይታ ሲገለፅ” እትም
መልካም የኩራት ወር እና ወደ 12ኛ እትማችን እንኳን በደህና መጡ! በዚህ የንስንስ እትም እንደምትደሰቱ ተስፋ እናደርጋለን! ጥያቄዎቻችንን በመመለስ እንዲሁም በመፃፍ፣ በመተርጎም እና እኛን በመመገብ ያገዛችሁንን ሁሉ እንደ ሁልጊዜውከልብ እናመሰግናለን! እባኮትን…