Skip to content Skip to footer

ንስንስ- ቋንቋ እና ማንነት

በኢትዮጵያ ውስጥ በቋንቋ እና ማንነት ላይ ያተኮረ 14ተኛ እትም መጽሔታችን መለቀቁን ስናበስር ደስታ ይሰማናል።

በዚህ እትም ውስጥ ከማህበረሰብ አባላት የተውጣጡ የግል ታሪኮችን እና መጣጥፎችን ያገኛሉ። ቋንቋ ማንነታችንን እንዴት እንደሚቀርፅ እና እርስ በርስ እንዴት እንደሚያስተሳሰር እንድናስብ እንመኛለን።

የተለያዩ ልምዶቻችንን የሚያንፀባርቁ አዳዲስ ቃላትን ለማዳበር የሚረዱዎትን የፈጠራ ስራዎችንም አካትተናለን።

ለዚህ ጠቃሚ ውይይት ይቀላቀሉን።

Leave a Reply

Discover more from queerethiopia

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading