“ጊዜው እንዴት ይሮጣል” አላላችሁም? የጥላቻው ዘመቻ… ወደኃላ መለስ ብለን እናስታውሰውማ! እስቲ አንዴ ጨፍናችሁ የነበራችሁበትን ቦታ አስቡት! ከዚህ መንደር ድራሻችንን አጥፍተን፣ ስልክ ቁጥራችንን ቀይረን፣ እንደዛ ተጫዋች እና ሰው ማግኘት የምንወድ የነበርን በራችንን ቆልፈን፣ አለባበሳችንን ይሁን ያስገምተናል ወይም ያስጠረጥረናል ያልነውን ሁሉ ለመቀየር ሞክረን፣ አንዳንዶቻችንም ተሰደን። ቀን እና ለሊት ሪፖርት አድርጉ እየተባባልን፣ የእኔንስ ፎቶ ይለቁብኝ ይሆን ስጋት እና…