የአመፃ ግጥሞች አማርኛ ብሎግ Blog April 10, 2021 0Comments 0Likesፀሀይ ማታ ዘልቃ እዚህ ጎኔ ወድቃ ለኔ ብቻ ደምቃ እኔን ብቻ አሙቃ እንዲህ ትለኛለች "እኔና ሙቀቴ ክንድሽ መቀነቴ ደረትሽ ሌማቴ ጣይን ያክል ግለት ይዤ በገላዬ ቀለጥኩ ጡቶችሽ ስር ካለም ተነጥዬ" እኔም እላታለሁ ውብ አይኗን እያየሁ "እንዲህ እንደሆንን እንደጋምኩ ካንቺጋ የሰማይ ክዳኑ ይጠርቀም ይዘጋ እንደተወሳሰብን …Read more