Skip to content Skip to footer

የፍቅር አርበኛ: የሌዝቢያን ፍቅረኛሞች ህይወት በአዲስ አበባ

የሁለት ሌዝቢያኖች ፍቅር በእሳት ውስጥ እንኳን ጠንክሮ ሊቆም እንደሚችል ተማርን "ለእራታችን የያዝኩትን ቦታ ሰርዥዋለሁ" አለችኝ ፍቅረኛዬ ለፍቅረኛሞች ቀን በምወደው ሬስቶራንት ልትጋብዘኝ የነበረው እቅዷ ስላልተሳካ እየተበሳጨች:: ለእራት ቦታ ለመያዝ ስትደውል የሬስቶራንቱ መሃል ላይ ያለው ወንበር ብቻ ነፃ እንደሆነ ነገሯት:: የሁለት ሴቶች የፍቅረኛሞች ቀንን በሚያከብሩ የተቃራኒ ፃታ አፍቃሪያን ጥንዶች ተከቦ መቀመጥ ሃሳቡ ከበዳት:: ጥርጣሬን የሚያመጣ ማንኛውንም ሁኔታ…

Read more