ሦስተኛው የንስንስ እትማችን ለንባብ በቅርቡ እንደምትበቃ ስንነግራችሁ በደስታ ነው። በራስን ማሳወቅ (መግለጥ) ጉዳይ ላይ ስንመራመር ሰዎች ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ራሳቸውን የሚያሳውቁባቸው (የሚገልጡባቸው) በርካታ ተሞክሮዎችና መንገዶች ተመልክተን በጣም ስንደነቅ ነበር ። ከዚህ በታች ከንስንስ የተወሰዱ ሐሳቦች እና የተሳታፊዎቹ ቃላት ኃይለኛ እና አንደበተ ርቱዕ እንዲሁም እንደ ኩዊር ሰዎች ያለንን ጥልቅ እና የተለያየ ተሞክሮ ያሳያሉ። ራስን ማሳወቅ …