"Lately በጣም ያስቸገረኝ ነገር stalking.. በተለያየ ቁጥር... በተለይየ አካውንት..ይሄ መጥቼ ለቤተሰቦችሽ እናገራለሁ ምናምን የተለመደ ነገር ነው" ትላለች በእኛ ማህበረሰብ ስለሚፈጠሩ አግባብ ያልሆኑ ወይም መርዛማ ባህሪያት ስታብራራ "ያንቺ nude picture ስላለኝ የማደርግሽን እኔ አውቃለሁ ችግር የለውም.." ካጋጠማት እያጣቀሰች ትወያያለች። የስርዓተ ፃታዋ አገላለፅ ምን ነበር ለሚለው የእርስ በእርስ ጥያቄ [ቡች ላይ ብቻ ነው ብዙ ጊዜ Toxicity አለ…