የኢትዮኩዊር ፖድካስት ሶስተኛው ክፍል መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው። የተለያዩ ታሪኮችን፣ አጓጊ ውይይቶችን፣ እና የኩዊር ማህበረሰባችን ህይወት እና ተሞክሮዎች እናቀርባለን። በዚህ ወቅት፣ ትርጉም ያላቸው ውይይቶችን ለማንሳት እና የበለጠ ተቀባይነትን እና አካታችነትን ለማራመድ በLGBTQ+ ማንነት ላይ ከልብ ከሚነኩ የግል ታሪኮች ጀምረን እስከ ስለማህበረሰባችን የተለያዩ ውይይቶችን ለመሸፈን ጓጉተናል። እንዲከታተሉ፣በይዘታችን እንዲሳተፉ እና የዚህ ጠንካራ ማህበረሰብ አካል እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን። “ደንቦችን”…
We are excited to announce the launch of the third season of Ethioqueer Podcast. We are looking forward to bringing you a diverse…